Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 5
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት ክፍለ ጊዜያት የተማርናቸውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
Session 5 score
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
Meeting new people: Review
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት ክፍለ ጊዜያት የተማርናቸውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ይህን ያድምጡና ሙከራውን ያድርጉ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያጠናቸው የሚገቡ የቋንቋ መሠረታዊያንን ወደሚያስተምረው Essential English እንኳን በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። በዚህ ክፍል ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንለማመዳለን። ስማችንን ፥ ከየት እንደመጣን፥ ምን እንደምንሰራ እንዲሁም የስልክ ቁጥራችንን መናገርና መጠየቅን ተምረናል። ይህን ውይይት ያዳምጡ።
Sarah
Hello, I'm Sarah. What's your name?
Matthew
Hi. My name's Matthew. Nice to meet you.
Sarah
Where are you from?
Matthew
I’m from Leeds. How about you?
Sarah
I’m from Cardiff. What do you do?
Matthew
I’m an engineer.
Sarah
What’s your phone number?
Matthew
It’s 0113 496 0578.
Sarah
Thanks!
ምን ያህል አስታወሱ? እርሱን ለማወቅ የሚከተለውን መልመጃ እንስራ። ትክክለኛውን መልስ ከመስማትዎ በፊት ምን ማለት እንዳለብዎ ያስቡ።
እሽ። የመጀመሪያው ጥያቄ፡- ስምህ ወይንም ስምሽ ማን ነው ብለው የሚጠይቁት ምን በማለት ነው?
Hello, what’s your name?
አሁን ‘ስሜ’ . . . ይበሉና ስምዎን ጨምረው ይናገሩ።
My name’s Matthew.
አሁን ‘ስላገኘሁህ ወይንም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል’ ይበሉ።
Nice to meet you.
አሁን ‘ከየት ነው የመጣኸው ወይንም የመጣሽው?’ በማለት ይጠይቁ።
Where are you from?
አሁን ‘የመጣሁት’ ይበሉና ከየት እንደመጡ ጨምረው ይናገሩ።
I’m from Leeds.
አሁን ‘አንተስ ወይንም አንችስ?’ ብለው ይጠይቁ።
How about you?
አሁን ‘ምን ትሰራለህ ወይንም ትሰሪያለሽ?’ ብለው ይጠይቁ።
What do you do?
አሁን ‘መሃንዲስ ነኝ’ ይበሉ።
I’m an engineer.
አሁን ‘ስልክ ቁጥርህ ወይንም ስልክ ቁጥርሽ ስንት ነው?’ ብለው ይጠይቁ።
What’s your phone number?
አሁን ‘ዜሮ አንድ አንድ ሶስት አራት ዘጠኝ ስድስት ዜሮ አምስት ሰባት ስምንት’ ይበሉ።
0113 496 0578.
በመጨረሻም ‘አመሰግናለሁ’ ይበሉ።
Thanks!
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎ፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
ስለዚህም የእንግሊዝኛዎቹን ሐረጋት እንደገና ያዳምጡና ደግመው ይበሏቸው።
Hello, I'm Sarah. What's your name?
Hi. My name's Matthew. Nice to meet you.
Where are you from?
I’m from Leeds.
How about you?
I’m from Cardiff.
What do you do?
I’m an engineer.
What’s your phone number?
It’s 0113
496
0578
Thanks!
በጣም ጥሩ አሁን ጠቅላላውን ውይይት እንደገና ያዳምጡ።
Sarah
Hello, I'm Sarah. What's your name?
Matthew
Hi. My name's Matthew. Nice to meet you.
Sarah
Where are you from?
Matthew
I’m from Leeds. How about you?
Sarah
I’m from Cardiff. What do you do?
Matthew
I’m an engineer.
Sarah
What’s your phone number?
Matthew
It’s 0113 496 0578.
Sarah
Thanks!
በጣም ጥሩ። አሁን አዲስ ሰው ሲተዋወቁ ስምን፣ ከየት እንደመጡ፣ ምን እንደሚሰሩ እንዲሁም የስልክ ቁጥርዎን በእንግሊዝኛ መናገርና መጠየቅን ይችላሉ። የተማሩትን መለማምድዎን ያስታውሱ። ለተጨማሪ የ Essential English ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
የጥያቄውን ትክክለኛ መልስ በመምረጥ የተማሩትን ይወቁ።
Meeting new people: Review
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
Hint
ስምQuestion 1 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
Hint
አንድ ቦታQuestion 2 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
Hint
አንድ ስራQuestion 3 of 3
Excellent! Great job! Bad luck! You scored:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ አገላለፆችን የምንማርበትና የመስማት ክህሎትን የምናዳብርበትን ቀጣዩ የአስፈላጊ እንግሊዘኛ ክፍለ ጊዜን ይከታተሉ።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Hello.
ሰላምHi.
እንዴት ነህ/ነሽI'm ______.
እኔMy name's ______.
ስሜWhat's your name?
ስምህ/ሽ ማን ነው?Nice to meet you.
ስላገኘሁ/ሽ ደስ ብሎኛልWhere are you from?
ከየት ነው የመጣኸው/ሽI’m from ______.
የመጣሁት ከHow about you?
እርስዎስ?What do you do?
ስራህ/ሽ ምንድን ነው?I’m a/ an______.
ስራዬWhat’s your phone number?
ስልክ ቁጥርዎ ስንት ነው?It’s ______.
ስልኬThanks!
አመሰግናለሁ!