Unit 1: Listen Here
Select a unit
- 1 Listen Here
- 2 Unit 2
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
-
Completed
Session 1
1 ActivityWhy does X mean ‘kiss’ in English?
09 Nov 2018Millions of people finish their messages with an X, which means ‘kiss’ in English. Learn how X came to mean ‘kiss’ in today’s episode!
ብዙዎች የፅሁፍ መልዕክቶቻቸው መጨረሻ ላይ የኤክስ ምልክትን ያደርጋሉ፤ ይህም በእንግሊዝኛ ስሜሃለሁ ወይንም ስሜሻለሁ እንደማለት ነው። በዛሬው ዝግጅታችን የኤክስ ምልክት እንደምን መሳምን የሚወክል ሊሆን እንደቻል ይማራሉ። -
Completed
Session 2
1 ActivityWhy do teenagers leave their homework to the last minute?
16 Nov 2018Today we examine one scientist’s analysis of teenagers, homework and the brain. Can she explain why teenagers leave their homework to the last minute?
በዛሬው ዝግጅታችን ታዳጊ ወጣቶችን፣ የቤት ስራን እና አዕምሮን በተመለከተ አንድ ተመራማሪት ያቀረቡትን ትንታኔ እናያለን። ተመራማሪዋ ታዳጊዎች የቤት ስራ ማስረከቢያ ጊዜ እስከሚደርስበት የመጨረሻ ደቂቃ ድረስ ለምን ሳይሰሩ እንደሚቆዩ ማብራራት ይችሉ ይሆን? -
Completed
Session 3
1 ActivityWhy do penguins waddle?
23 Nov 2018Penguins have a distinctive walk, or ‘waddle’. Today we discover the scientific theory that explains why penguins waddle.
ፔንጉዊኖች ለየት ያለ አረማመድ ነው ያላቸው፤ ሲራመዱ ድክ ድክ ይላሉ። ዛሬ ፔንጉዊኖች ለምን ድክ ድክ እንደሚሉ ሳይንሳዊ ማብራሪያ እናዳምጣለን። -
Completed
Session 4
1 ActivityHow does fat affect the brain?
30 Nov 2018How does fat affect the brain? Today we listen to part of a scientific discussion and explain the ideas around this topic.
ስብ አዕምሯችን ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖን ያሳርፋል? ዛሬ ከሳይንሳዊ ውይይት ውስጥ የተወሰነውን እናዳምጥና ጉዳዩን እናብራራለን። -
Completed
Session 5
1 ActivityWhat can chickens teach us about productivity?
07 Dec 2018Can the behaviour of chickens teach us about our own behaviour? Some studies say it can! Today we are explaining the ideas behind this theory.
የዶሮዎች ባህሪ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ የሚጠቁመው ነገር ይኖር ይሆን? አንዳንድ ጥናቶች የሚያሳየው ነገር ሊኖር ይችላል ይላሉ። ዛሬ ከዚህ መላ ምት ጀርባ ያሉ ኃሳቦችን እናብራራለን። -
Completed
Session 6
1 ActivityWhat can thinking about death teach us about life?
31 Dec 2018Can considering death help to improve our lives? Today we listen to the thoughts of an end-of-life carer.
ስለ ሞት ማሰላሰል ህይወታችንን ሊያሻሽለው ይችላል? ዛሬ በህይወት ፍፃሜ አቅራቢያ ላሉ ሰዎች እንክብካቤ የሚያደርግ አንድ ሰውን ኃሳቦች እናዳምጣለን። -
Completed
Session 7
1 ActivityWhat happens when we see robots that look like us?
07 Jan 2019Robots can often look like humans, but how does this make us feel? Listen to the programme to learn great language around this topic.
ሮቦቶች ብዙ ጊዜ ሰዎችን ሊመስሉ ይችላሉ፤ ታዲያ እንዲያ መሆኑ ምን ስሜት ይፈጥርብናል? ስለዚህ ጉዳይ ቋንቋ ለመማር ይሄንን ያዳምጡ። -
Completed
Session 8
1 ActivityWhy are songs getting faster? ዘፈኖች ለምንድን ነው እየፈጠኑ የመጡት?
11 Jan 2019Modern life moves very quickly, but why does music need to move quickly too?
ዘመናዊ ህይወት በፍጥነት ነው የሚንቀሳቀሰው፤ ታዲያ ሙዚቃም ለምንድን ነው እንዲህ የሚፈጥነው? -
Completed
Session 9
1 ActivityWhy do we say ‘you’ to describe personal experiences? የግል ተሞክሯችንን ስንናገር ለምን አንተ ወይም አንቺ እንላለን?
14 Jan 2019People often say ‘you’ when describing their own experiences. Today we examine one psychologist’s theory about why this happens.
ሰዎች ስለራሳቸው ተሞክሮዎች ሲያስረዱ ‘you’ እያሉ ያወራሉ። ዛሬ ይህ ለምን እንደሚያጋጥም አንድ የስነ ልቦና ባለሞያ የሚያወሱትን እንመረምራለን። -
Completed
Session 10
1 ActivityWhy was salt so important?
30 Jan 2019Nowadays we judge status and wealth with cars and clothes – but how was it measured in the past? Today we find out why salt was so important.
ዛሬ ዛሬ የሰዎች የኑሮ እርከን እና ሀብት የምንፈርደው በመኪኖች እና በአልባሳት ነው። ድሮ ድሮ ግን እንዴት ነበር ይህ የሚመዘነው? ዛሬ ጨው ለምን በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ቁስ እንደነበር እናያለን።