Unit 1: How do I...
Select a unit
- 1 How do I...
- 2 Unit 2
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 10
Listen to find out to how order food and drink in a cafe.
ካፌ ውስጥ እንዴት ምግብ እና መጠጥ ማዘዝ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Activity 1
How do I order food and drink in a café?
የሚያዝዙበት ሰዓት ሲደርስ አስተናጋጁ ምንድን ነው የሚለው?
A) What can I get you?
B) Yes?
C) What do you want?
ትክክል መሆንዎን ለማጣራት መሰናዶውን ያዳምጡ።
መልሶችዎን ለማጣራት ማዳመጥዎን ይቀጥሉ። በመቀጠል ከታች ካለው ፅሁፍ ጋር ያወዳድሩት።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልኝ፤ ይሄ የ How do I… ዝግጅታችን ነው፤ አስተናጋጃችሁ ዘሩባቤል ነኝ።
Sian
And I'm Sian. Hello, everybody.
ዘሩባቤል
በዚህ መሰናዷችን ካፌ ውስጥ ገብተን ምን ማለት እንዳለብን እናያለን። አንድ ሰው ካፌ ውስጥ ሲያዝ በማዳመጥ እንጀምር። ምንኑም ነገር ባይረዱት ስጋት አይግባዎት፤ ቆየት ብለን እናግዝዎታለን። ለአሁኑ ተናጋሪዋ ያዘዘችውን ምግብ እና መጠጥ ምንነት ብቻ ይወስኑ።
What can I get you?
Can I have a green tea and a cheese sandwich, please?
Take away or have here?
Take away, please.
Anything else?
That's all, thanks.
ዘሩባቤል
ሰምተዋል? አረንጓዴ ሻይ ‘a green tea’ እና ‘a cheese sandwich’ የአይብ ሳንድዊች ነው ያዘዘችው። So, Sian shall we look at the language we can use to order in a café?
Sian
Yes, let's do it!
ዘሩባቤል
ስለዚህ የማዘዙ ተራ የእርስዎ ሲሆን አስተናጋጁ ምን እንደሚፈልጉ ይጠይቅዎታል።
Sian
Yes! Can you remember what they said? Let's listen again to find out.
What can I get you?
Sian
Yes, you'll probably hear 'What can I get you?’ or they may say 'Who's next?'
ዘሩባቤል
ስለዚህም 'Who's next?’ ሲባል ከሰሙ ከዚህ በኋላ የሚያዘው ማን ነው ማለቱ ነው።
Sian
Now, it's time to order. You can say 'Can I have…?' and then give your order.
Let's practise the pronunciation of that! Repeat after me:
'Can I have…?'
ዘሩባቤል
የሚያዙት ነገር አንድ ብቻ እና የሚቆጠር ከሆነ 'a' መጠቀም ይኖርብዎታል። በአናባቢ ድምፅ የሚጀምር ከሆነ ደግሞ 'an' መጠቀም ይኖርብዎታል።
Sian
That's right. Careful with pronunciation – so we say 'uh' and 'un'. So, 'Can I have a green tea?', 'Can I have an orange juice?' And remember to be polite, so what word do we need to add? That's right – it's ‘please’.
ዘሩባቤል
የድምፆዎትን ቅላፄም አይርሱ። ሻን እንዴት እንደምትለው ያዳምጡ።
Sian
Repeat after me:
‘Can I have a green tea, please?’
ዘሩባቤል
ከዚህ በመቀጠል ይህንን ጥያቄ በብዛት የመስማት ዕድሉ አለዎት። ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ?
Take away or have here?
ዘሩባቤል
አወቁት? እዚያው ካፌው ውስጥ መብላት ወይንም መጠጣት ነው የሚፈልጉት አሊያስ ይዘውት ይሄዳሉ? የሚለው ጥያቄ ነው።
Sian
Yes, and you can just say 'Have here, please' if you want to stay, or 'Take away, please' if you want to take it out of the café. Don't forget 'please'!
ዘሩባቤል
በመጨረሻም አስተናጋጁ 'Anything else’ ብሎ ይጠይቃል።
Sian
That's right – this is short for 'Do you want to buy anything else?’
ዘሩባቤል
አዎ፤ ስለዚህም አስተናጋጁ ተጨማሪ ነገር መግዛት ይፈልጉ እንደሆነ ወይንም ትዕዛዝዎን ጨርሰው እንደሆነ እየጠየቀዎት ነው።
Sian
If you don't want anything, just say 'That's all, thanks'. Let's practise. Repeat after me: ‘That's all, thanks.’
ዘሩባቤል
Thanks, Sian! ካፌ ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለብዎት አውቀዋልና አሁን የመለማመጃው ጊዜ ነው።በመጀመሪያ አስተናጋጁን ያዳምጡ፤
Who's next?
ዘሩባቤል
እሽ፤ ሰልፍ ላይ ቆመዋል፤ ቀጣዩ የእርስዎ ተራ ነው። ጥቁር ቡና ማዘዝ ይችላሉ? ምላሾን ከሻን ጋር ያወዳድሩ።
Sian
Can I have a black coffee, please?
ዘሩባቤል
አሁን ቀጣዩን ጥያቄ ያዳምጡ፤
To have here or take away?
ዘሩባቤል
ቡናውን ካፌው ውስጥ ነው መጠጣት የሚፈልጉት። ይህ እንዲሆን ምን ይላሉ?
Sian
To have here, please.
ዘሩባቤል
ተመሳሳይ ነገር ያሉት? ምንም ተጨማሪ ነገር ማዘዝ አይፈልጉም። ስለዚህም ይሄንን የመጨረሻ ጥያቄ ይመልሱ።
Anything else?
Sian
That's all, thanks.
ዘሩባቤል
Ok, so now you know how to order food and drink in a café. የሚወዱትን ምግብ እና መጠጥ በእንግሊዝኛ ማለትን ይወቁና ከጓደኛዎ ጋር ልምምድ ያድርጉ።
Sian
Good idea! See you next week. Bye bye!
ዘሩባቤል
Bye!
Learn more!
1. የሚያዝዙበት ተራዎ ሲደርስ አስተናጋጁ ምንድን ነው የሚለው?
ይሄንን ሊያዳምጡ ይችላሉ
- What can I get you?
- Who's next?
2. ምግብ ወይንም መጠጥ ማዘዝ እችላለሁ?
'Can I have' ይበሉና አስከትለውም የሚያዙት ምግብ/መጠጥ አንድ ብቻ እና የሚቆጠር ከሆነ 'a' ወይንም 'an' ይጠቀሙ።
- Can I have an orange juice, please?
- Can I have a coffee, please?
3. አስተናጋጁ ሌላ ምን ዓይነት ጥያቄዎችን ሊጠይቅዎት ይችላል እርስዎስ ምን ብለው ሊመልሱ ይችላሉ?
• To have here or take away?
To have here, please.
Take away, please.
• Anything else?
That's all, thanks.
Yes, can I have a cookie, please?
ካፌ ውስጥ እንዴት ማዘዝ ይቻላል?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Hint
ካፌ ውስጥ ጥያቄ እንዴት መጠይቅ ይችላሉ?Question 1 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Hint
ከአስተናጋጁ የመስማት ዕድልዎ ዝቅ ያለው ለጥያቄ የትኛው ነው?Question 2 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Hint
‘ይሄው ነው አመሰግናለሁ’ የሚሉት እንዴት ነው?Question 3 of 3
Excellent! Great job! Bad luck! You scored:
What's your favourite drink to order in a café? Tell us on our Facebook group!
ካፌ ውስጥ ለማዘዝ የሚመርጡት ምግብ ምንድን ነው?
Join us for our next episode of How do I… when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ጠቃሚ ቋንቋዎችን ለመማርና የማዳመጥ ክህሎትዎን በልምምድ ለማዳበር ቀጣዩን How do I… ዝግጅታችንን ይከታተሉ።
Session Vocabulary
a black coffee
ጥቁር ቡናa green tea
አረንጓዴ ሻይa cheese sandwich
የአይብ ሳንድዊችtakeaway
ወደ ቤት የሚሄድhave here
እዚህ አለ