Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 30
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ሳምንታት የተማሩትን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ለማየት ይሄንን ያዳምጡ።
Session 30 score
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
አልባሳትን መግዛት፡ ክለሳ
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ሳምንታት የተማሩትን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ለመፈተሽ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ። በዚህ ክፍል ባለፉት አራት ክፍሎች ዕቃ ስንገዛ ስለምጠቀመው ቋንቋ የተማርናቸውን እንከልሳለን።
በመጀመሪያ ያለፉትን አራት ክፍሎች ያካተተውን ውይይት ያዳምጡ።
Shop assistant: Can I help you?
Phil: Yes, do you have this in size 9?
Shop assistant: Yes, we do.
Phil: How much is it?
Shop assistant: That dress is £40.00.
Phil: Is this on sale?
Shop assistant: Yes, the sale price is £40.00.
Phil: Great, I’ll take it!
Shop assistant: That’s £40.00, please.
Phil: Can I pay with a credit card?
Shop assistant: Yes. Sign here, please.
Phil: Thank you.
ዘሩባቤል
አሁን ከዉይይቱ መስመሮችን በማለት እንለማመድ። የሱቁ ረዳት ደንበኛውን እንዴት እንደጠየቀ ያስታውሳሉ? ትክክለኛውን መልስ ከመስጠትዎ በፊት ምን ማለት እንዳለብዎት ማሰብ ይኖርብዎታል።
Can I help you?
ዘሩባቤል
ጥሩ! ይህ በዘጠኝ ቁጥር አለህ እንዴ? ማለት የምችለው እንዴት ነው?
Yes, do you have this in size 9?
ዘሩባቤል
በመቀጠል በእንግሊዝኛ አዎ፤ አለን ማለትን ይሞክሩ።
Yes, we do.
ዘሩባቤል
አሁን ደግሞ ዋጋው ስንት ነው ብለው ይጠይቁ።
How much is it?
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን! ቀሚሱ አርባ ፓውንድ ነው ለማለት ይሞክሩ።
That dress is £40.00.
ዘሩባቤል
በመቀጠል ይሄ ነገር በቅናሽ የሚሸጥ ነው? ብለው ይጠይቁ።
Is this on sale?
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን ደግሞ የቅናሽ ዋጋው አርባ ፓውንድ ነው ይበሉ።
Yes, the sale price is £40.00.
ዘሩባቤል
አሁን በጣም ጥሩ፤ አውስደዋለሁ ይበሉ።
Great, I’ll take it.
ዘሩባቤል
በመቀጠል እርሱ አርባ ፓውንድ ነው ይበሉ።
That’s £40.00, please.
ዘሩባቤል
ቀጥሎ በክሬዲት ካርድ መክፈል እችላለሁ? ለማለት ይሞክሩ።
Can I pay with a credit card?
ዘሩባቤል
በመቀጠል የሱቁ ረዳት ደንበኛውን ደረሰኝ ላይ እንዲፈርም ጠየቀው። ያንን በእንግሊዝኛ ማለት ይችላሉ?
Yes. Sign here, please.
ዘሩባቤል
በመጨረሻ አመሰግናለሁ ይበሉ።
Thank you.
ዘሩባቤል
በጣም ግሩም። አሁን ከውይይቱ እያንዳንዱን መስመር ያዳምጡና አብረው በማለት ይለማምዷቸው።
Can I help you?
Yes, do you have this in size 9?
Yes, we do.
How much is it?
That dress is £40.00.
Is this on sale?
Yes, the sale price is £40.00.
Great, I’ll take it!
That’s £40.00, please.
Can I pay with a credit card?
Yes. Sign here, please.
Thank you.
ዘሩባቤል
አሁን፥ መልስዎን ለማመሳከር ሙሉውን ንግግር ያዳምጡ።
Shop assistant: Can I help you?
Phil: Yes, do you have this in size 9?
Shop assistant: Yes, we do.
Phil: How much is it?
Shop assistant: That dress is £40.00.
Phil: Is this on sale?
Shop assistant: Yes, the sale price is £40.00.
Phil: Great, I’ll take it!
Shop assistant: That’s £40.00, please.
Phil: Can I pay with a credit card?
Shop assistant: Yes. Sign here, please.
Phil: Thank you.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ። ዕቃዎች በተለያዩ መጠን እና ቀለማት መኖራቸውን፥ ዋጋቸውን፥ ቅናሽ ላይ መሆናቸው እና እንዴት ክፍያ መፈፀም እንደሚችሉ መጠየቅ አውቀዋል። ለተጨማሪ Essential English Conversation በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን። Bye!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Shopping for clothes: Review
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይመረጡ።
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይመረጡ።
Hint
ይህ ጥያቄ የአንድን ነገር ዋጋ መጠየቅ አለበት።Question 1 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይመረጡ።
Hint
ይህ ጥያቄ በክሬዲት ካርድ መክፈል እችል እንደሆን የሚያጣራ ነው።Question 2 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይመረጡ።
Hint
ይህ አዎ ወይንም አይደለም ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ሲሆን፤ አንድ እቃ በሰማያዊ ቀለም እንዳላቸው የሚያጣራ ነው።Question 3 of 3
Excellent! Great job! Bad luck! You scored:
Join us for our next episode of Essential English to learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Can I help you?
ምን ልረዳዎት እችላለሁ?
Yes, do you have this in size ______?
እነዚህ በ ______ መጠን አሏችሁ?
Yes, we do.
አዎ አለን
How much is it?
ስንት ነው?
That ______ is £______.
ያ ______ ዋጋው ______ ፓውንድ ነው።
Is this on sale?
የቅናሽ ሽያጭ ላይ ነው።
Yes, the sale price is £______.
አዎ፥ የቅናሽ ዋጋው ______ ፓውንድ ነው።
Great, I’ll take it!
በጣም ጥሩ፤ እወስደዋለሁ።
That’s £______, please.
እርሱ ______ ፓውንድ ነው።
Can I pay with a credit card?
በክሬዲት ካርድ መክፈል እችላለሁ?
Yes. Sign here, please.
አዎ። እዚህ ላይ ይፈርሙ እባክዎን።
Thank you.
አመሰግናለሁ።