Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 23
Listen to find out how to buy food at the market.
ገበያ ውስጥ ምግብ እንዴት መግዛት እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
Session 23 score
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
At the market
Listen to find out how to buy food at the market.
ገበያ ውስጥ ምግብ እንዴት መግዛት እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይቻላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ። በዚህ ክፍል ገበያ ውስጥ ምግብ ሲገዙ የሚጠቀሙበትን ቋንቋ ይማራሉ።
አንድ ሰው ገበያ ውስጥ ድንች ሲገዛ ያዳምጡ።
Dan
How can I help you?
Lisa
Hi, can I have a kilo of potatoes?
Dan
Here you are. That’s £1.00.
ዘሩባቤል
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም አይጨነቁ፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
በመጀመሪያ ሿጩ ለደንበኛው ‘How can I help you?’ ‘ምን ልርዳዎት’ ሲል ጠይቋል። ይህ ሰዎች ሱቅ፥ ምግብ ቤት እና ገበያዎች ውስጥ ምን እንደሚፈልጉ ለማወቅ የሚያቀርቡት ጥያቄ ነው።
How can I help you?
ዘሩባቤል
ደንበኛው አንድ ኪሎ ‘kilo’ ድንች ‘potatoes’ እንደምትፈልግ በመግለፅ ምላሿን ሰጥታለች።
Hi, can I have a kilo of potatoes?
ዘሩባቤል
እንደ ሽንኩርት ‘onions’ ወይንም ቲማቲም ‘tomatoes’ ያሉ አትክልትንም ‘vegetables’ መጠየቅ ይችላሉ።ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Can I have a kilo of onions?
Can I have a kilo of tomatoes?
ዘሩባቤል
እንደ ብርቱካን ‘oranges’ ወይንም ሙዝ ‘bananas’ ያሉ ፍራፍሬም ‘fruits’ መጠየቅ ይችላሉ።ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Can I have a kilo of oranges?
Can I have two kilos of bananas?
ዘሩባቤል
ሩዝ ‘rice’ ወይንም ዱቄት ‘flour’ መጠየቅም ይችላሉ። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Can I have a kilo of rice?
Can I have a kilo of flour?
ዘሩባቤል
ሻጩ ለገዥዋ ድንቹን ከሰጣት በኋላ ‘Here you are’ ‘ይሄው’ አለ። ለአንድ ሰው የሆነ ነገር ስንሰጥ እንዲህ ማለት እንችላለን። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Here you are.
ዘሩባቤል
ከዚያም ሻጩ ለገዥዋ ዋጋው አንድ ፓውንድ £1.00መሆኑን ገለፀ።
That’s £1.00.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን የተለያዩ ሰዎች ገበያ ውስጥ ምግብ ሲገዙ በማዳመጥ እርሶ ያሉትን ይፈትሹ፥
ጀስቲን ‘lamb’ የበግ ስጋ እየገዛ ነው።
How can I help you?
Hi, can I have two kilos of lamb?
Here you are. That’s £15.00.
‘peppers’ ኒክ ቃሪያ እየገዛ ነው።
How can I help you?
Hi, can I have a kilo of peppers?
Here you are. That’s £2.50.
ዘሩባቤል
እሺ፤ ያንን ደግመን እንሞክረው። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮቹን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ። እያንዳንዳቸውን ሁለት ሁለት ጊዜ ይሰማሉ።
How can I help you?
How can I help you?
Hi, can I have a kilo of potatoes?
Hi, can I have a kilo of potatoes?
Here you are.
Here you are.
That’s £1.00.
That’s £1.00.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱትን እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ።
ምን ልርዳዎት?
How can I help you?
አንድ ኪሎ ድንች ማግኘት እችላለሁ?
Hi, can I have a kilo of potatoes?
ይሄው
Here you are.
ዋጋው አንድ ፓውንድ ነው።
That’s £1.00.
ዘሩባቤል
ግሩም! አሁን ገበያ ሄድው በእንግሊዝኛ ምግብ እንዴት መግዛት እንደሚችሉ አውቀዋል። ለጥያቄው ምላሽ በመስጠትና የሚፈልጉትን በመናገር ልምምድ ያድርጉ።
How can I help you?
Here you are. That’s £1.00.
ዘሩባቤል
አሁን መልስዎን ለመፈተሽ ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ።
Dan
How can I help you?
Lisa
Hi, can I have a kilo of potatoes?
Dan
Here you are. That’s £1.00.
ዘሩባቤል
በጣመወ ጥሩ! አሁን ገበያ ሄደው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ምግብ መግዛት ችለዋል። የተማሩትን መለማመድን አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈልጉና በእንግሊዝኛ ምግብ በማዘዝ ልምምድ ያድርጉ። ለተጨማሪ የዕለት ተዕለት እንግሊዝኛ በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን።
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
ገበያ ውስጥ
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
Hint
እኝህ ሰው እርዳታ እያቀረቡ ነው።Question 1 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
Hint
እኝህ ሰው ዓሳ መግዛት ይፈልጋሉ።Question 2 of 3
Help
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
Hint
የአንድ ነገር ዋጋ ስንናገር የምንጠቀመው ቃል ምንድን ነው።Question 3 of 3
Excellent! Great job! Bad luck! You scored:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
How can I help you?
ምን ልርዳዎት?Hi, can I have a kilo of potatoes?
አንድ ኪሎ ድንች ማግኘት እችላለሁ?Here you are. Anything else?
ይሄው። ሌላ የሚፈልጉት ነገር አለ?
Yes, can I have a kilo of ______, as well?
አዎ፤ አንድ ኪሎ ______ ማግኘት እችላለሁ?
Here you are. That’s £15.00 altogether.
ይሄው። በጥቅሉ አስራ አምስት ፓውንድ ነው።
That’s expensive!
ውድ ነው።
That’s cheap!
ርካሽ ነው።
fish
ዓሳ
chicken
ዶሮ
lamb
የበግ ስጋ
peppers
ቃሪያ
potatoes
ድንች
bananas
ሙዝ