Unit 1: English Together
Select a unit
- 1 English Together
- 2 Unit 2
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Vocabulary Reference
First Impressions
an instant or snap judgement
ፈጣን ግምት
don’t judge a book by its cover
መፅሃፍን በሽፋኑ አትገምቱ
character
ፀባይ
to keep an open mind
አእምሮን ክፍት ማድረግ
a first impression
የመጀመሪያ ግምት
a handshake
መጨባበጥ
to judge
ለመገመት
I can’t help it
ምንም ማድረግ አልችልም
Mobile phone addiction
distracted
የትኩረት መሰረቅ
to pay attention
ትኩረት መስጠት
to focus
ለማተኮር
productive
ውጤታማ
unable
አለመቻል
devices
መሳሪያዎች
to tap
መንካት
to swipe
ማንሸራተት
Happy at work
rewarding
ጥሩ ምላሽ ያለው
job satisfaction
የስራ እርካታ
appreciated
የተደነቀ
stressed
ውጥረት ውስጥ መሆን
commissioned
ማሰራት
a survey
ዳሰሳ
feedback
ግብረ መልስ
moody
ስሜቱ የሚዋዥቅ
Can we control pain?
to cope with
ለመቋቋም
pain relief
ህመም ማስታገሻ
to push through
ችሎ ለማለፍ
a remedy
ማስተካከያ
incredible
የማይታመን
painkillers
ማስታገሻ መድሃኒት
ankle
ቁርጭምጭሚት
What would you do if you found a wallet full of cash?
absolutely devastated
በጣም የተጎዳ
completely thrilled
በጣም መደሰት
totally heartbroken
ከባድ የልብ መሰበር
absolutely ecstatic
ፍፁም ደስታ
flyers
በራሪ ፅሁፎች
to run off
ጥሎ መሄድ
valuable
ዋጋ ያላቸው
related to
ተያያዥ የሆነ
How long should you wash your hands?
harmful germs
ጎጅ ተውሳኮች
to cause infection
ህመም ማስከተል
to lead to colds or flu
ጉንፋን ወይንም ኢንፍሉዌንዛ ማስያዝ
to prevent
መከላከል
hygiene
ንፅህና
viruses
ቫይረሶች
cases
ጉዳዮች
to waste
ቆሻሻ
Can we change our personality?
an aspect of someone’s personality
የአንድ ሰው የስብዕና ገፅታዎች
a personality trait
የስብዕና ቅንጣቶች
a characteristic
ባህርይ
a quality
መልካም ባህርይ
to tend to
ለማድረግ ማዘንበል
to assume
መገመት
to be stuck with
ይዞ ወይንም ተጣብቆ መቆየት
therapy
ቴራፒ/ስነ ልቦናዊ ድጋፍ
innumerable
ተቆጥሮ የማያልቅ
Is one career enough?
to hold down a job
ሥራን ይዞ መቆየት
to switch careers
የሥራ መስመርን መቀየር
to devote oneself
ራስን ለአንድ ነገር መስጠት
to be into
አንድን ነገር መውደድ
full time
የሙሉ ጊዜ
part time
የከፊል ጊዜ
for a living
ሕይወትን መግፊያ፥ መደገፊያ
working lives
የሥራ ሕይወቶች
Can we teach the girls of the future with books of the past?
gender bias
የፆያ መድልዖ
a stereotype
በተመሳሳይ ሚና ብቻ መሳል
a role model
መልካም አርዐያ
equal rights
እኩል መብቶች
to portray
መሳል፥ ማቅረብ
various experts
የተለያዩ ምሁራን
hidden in plain sight
በጠራራ ቀን መደበቅ
Lonely in London
vibrant
የተሟሟቀ
opportunities
መልካም ዕድሎች
transient
ጊዜያዊ/ ተቀያያሪ
dispersed
የተበታተነ
lonely
ብቸኛ
culture
ባህል
population
ሕዝብ
explore
መፈተሽ፥ ማሰስ
What makes a good boss?
give and take
ሰጥቶ መቀበል
competent
ብቁ
flexibility
ግትር ያለመሆን
to lead by example
አርዐያ ሆኖ መምራት
concerns
የሚያሳስቡ ጉዳዮች
qualities
ጥሩ ባህርያት
characteristics
መገለጫዎች
to value
ዋጋ መስጠት
Why do we need sleep?
sleep-deprived
እንቅልፍ ያጠረው
exhausted
የዛለ፥ የደከመ
an early riser
ቶሎ የሚነሳ፥ ከእንቅልፍ በማለዳ የሚነቃ
to have a lie-in
ከእንቅልፍ ነቅቶም አልጋ ላይ ጋደም ብሎ መቆየት
to catch up
ማካካስ
heart disease
የልብ ህመም
diabetes
የስኳር ህመም
Alzheimer’s
የመርሳት በሽታ
How to solve the problem of waste
a social conscience
ማኅበራዊ ኅሊና
to implement change
ለውጥን መተግበር
to make a difference
ልዩነት መፍጠር
to come up with solutions
መፍትሄን ማፍለቅ
a recycling bin
መልሶ ጥቅም ላይ የሚውል ቆሻሻ ማጠራቀሚያ
waste
ቆሻሻ
rubbish
ውድቅዳቂ ነገሮች
an entrepreneur
ሥራ ፈጣሪ
Inventions that made the modern economy
practical
ተግባራዊ
convenient
ምቹ
fundamental
መሰረታዊ
significant
ወሳኝ
life-changing
ህይወትን የሚቀይር
glass
ብርጭቆ
irrigation
መስኖ
spreadsheet
የሒሳብ ሰንጠረዥ
Road-mending grandmothers
pride
ኩራት
take responsibility
ኃላፊነትን መውሰድ
patronising
ማናናቅ
initiative
ተነሳሽነት
local authority
የአካባቢ ባለስልጣን
neighbourhood
መንደር/ሰፈር
community
ማኅበረሰብ
safety
ደህንነት
Is literature important?
fiction
ልቦለድ
to broaden horizons
አድማስን ማስፋት
insight
ልዩ ምልከታ
escapism
ከነባራዊ ዓለም መሸሸግ
patriotism
አርበኛነት
entertainment
መዝናኛ
literature
ስነ ፅሁፍ
a novel
ረጅም ልቦለድ
Fathers and parenting
cognitive development
አዕምሯዊ ዕድገት
paternal
ከአባት ጋር የተያያዘ ወይንም አባታዊ
risk-taking
ኃላፊነትን ለመውሰድ ወይንም አደጋን ለመጋፈጥ ያለመፍራት
exploration tendencies
የማሰስ ወይንም የመፈተሽ ዝንባሌዎች
hard work
ታታሪነት
benefits
ጠቀሜታዎች
involvement
ተሳትፎ
solving problems
ችግሮችን መፍታት
Plastic bottle panic
obesity
ያለቅጥ ከፍተኛ የሆነ ውፍረት
pollution
ብክለት
degradable
በቀላሉ የሚበሰብስ
environment
አካባቢ
consequence
መዘዝ
fizzy drinks
ሶዳ ወይንም በውስጣቸው የታመቀ አየር ያላቸው መጠጦች
recycle
ደግሞ ለግልጋሎት ማዋል
reuse
ደግሞ መጠቀም
Changing consumer tastes
demographic
የስነ ሕዝብ ገፅታ
consumer
ተጠቃሚ
globalisation
ሉላዊነት ወይንም ዓለማቀፋዊነት
trend
በቅርቡ ተወዳጅ የሆነ ሁኔታ ወይንም ሰሞንኛ ጉዳይ
social media
ማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛ
mainstream
ዋነኛው ወይንም አውራው ልማድ
I’ll never buy it
በተነሳው ኃሳብ ላይ አልተስማማሁም።
How close is too close?
touchy-feely
ስሜትን አጉልቶ መግለፅ የሚወድ
invade personal space
ብቻ የመሆኛን ክፍተት መውረር፥ ክፍተት ማሳጣት
reserved
ቁጥብ
tolerant
ቻይ፥ ታጋሽ፥ ሌሎችን ተቀባይ
interactions
ግንኙነቶች
kiss
መሳም፥ ስሞሽ
hug
ማቀፍ፥ እቅፋት
Tanzania’s app-based health insurance
to have a positive impact
አዎንታዊ ተፅዕኖ ማሳደር
to bring about social change
ማኅበራዊ ለውጥ ማምጣት
a basic right
መሰረታዊ መብት
a luxury people can’t afford
ከሰዎች አቅም በላይ የሆነ ቅንጦት
a subscriber
ተመዝጋቢ
health insurance
የጤና መድህን
healthcare
ጤና ክብካቤ
to be here to stay
አብሮን የሚቆይ ነገር መሆን
at their fingertips
በጣም በቅርብ፥ በጣት ጫፍ ላይ
Late for the wedding!
Late for your own funeral!
ለራስ ቀብር አርፍዶ መምጣት
a funeral
ስርዓተ ቀብር
tardy
ዳተኛ/ አርፋጅ
the bridegroom/ groom
የወንድ ሙሽራ
the reception
ግብዣ
the ceremony
ስነ ስርዓት
extravagant
የተጋነነ ወጭ
the honeymoon
ጫጉላ
Pet therapy
llama
ላማ
wellbeing
ደህንነት
treatment
ህክምና
therapy
ፈውስ፥ ህክምና
therapeutic
ፈዋሽ
alternative therapy
አማራጭ የፈውስ አገልግሎት
አቅምን መልሶ ማገኘት
ጫና/ውጥረት የበዛበት
Right-handed or left-handed – which is better?
a bias against/ to be biased against
ስለአንድ ነገር መጥፎ አመለካከት መያዝ/ማግለል
an affliction/ to be afflicted by
ችግር/ በአንድ ነገር መታወክ
to be associated with
መያያዝ/ መገናኘት
a bonus
ጭማሪ/ድጎማ
hugging
መተቃቀፍ
dominated
የበላይነት ያለበት
to be disproportionately high
ከሚጠበቀው በላይ ከፍተኛ መሆን
How late is too late?
punctuality
ጊዜን ጠብቆ/ሳያረፍዱ መድረስ
courtesy
ትህትና
rushing
ጥድፊያ/ መጣደፍ
shared understanding
የጋራ ግንዛቤ
resignation
ስራ መልቀቅ
waiting
ጥበቃ/ መጠበቅ
complicated
የተወሳሰበ/ውስብስብ
organising
ማደራጀት
How to split the bill
stingy
ገንዘብ የማያወጣ
eat out
ውጪ መመገብ
bad form
ተቀባይነት ያላቸውን አስተሳሰቦች መጣስ
gluttony
ሆዳምነት
round up
ማጠጋጋት
round down
ማጠጋጋት
scruple
የህሊና ጥያቄ
splash out
ብዙ ገንዘብ ማውጣት
Hypnotism – madness or medicine?
to address a phobia
ጥልቅ ፍራቻን መጋፈጥ
to kick a habit
ልማድን መተው
to have clear or tangible benefits
ግልፅ እና ተጨባጭ ጠቀሜታዎችን መያዝ
to have significant or serious risks
ከፍተኛ ወይንም ከባድ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል
hypnotism
ሰመመን ውስጥ ማስገባት
a clown
ቀላጅ፥ አስቂኝ
to approach with caution
በጥንቃቄ መቅረብ
No man is an island
claustrophobic
እፍግፍግ ያለ፥ የሚያጨናንቅ
paradise
ገነት
inhabitants
ነዋሪዎች
uninhabited
ሰው አልባ
secluded
ለብቻው የተከበበ፥ ተገልሎ ያለ
isolated
የተነጠለ
no man is an island
ሰዎች ለመኖር የሌሎች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
Age is just a number
to feel/ be inadequate
ብቁ ወይንም ዝግጁ ያለመሆን/ሆኖ ያለመሰማት
to be motivating
to be motivating ማነቃቃት/ ማነሳሳት
to be demoralising
መንፈስን የሚያላሽቅ መሆን
to be impressive
አስደናቂ መሆን
to be a barrier or obstacle to something
የአንድ ነገር አጥር ወይንም እንቅፋት መሆን
to be impressed by something or someone
በአንድ ነገር ወይንም በአንድ ሰው መደነቅ
to have a thirst for life
የህይወት ጥማት መኖር
the trials
ልምምዶች፥ ሙከራዎች
Persuasion
logic
logic አመክንዮ
trust
መተማመን/ እምነት
credibility
ተዓማኒነት
building a relationship
ግንኝነት መመስረት
sales figures
የሽያጭ ቁጥሮች
facts
ጥሬ ሃቆች
make decisions
ውሳኔን ማሳለፍ
tool of persuasion
የማሳመኛ መንገዶች
Gender pay gap
gender pay gap
ፆታን መሰረት ያደረገ የክፍያ ልዩነት
to take home
ቤት መውሰድ
to discriminate
ማግለል
a rigorous system
ጥብቅ ስርዓት
to bring in rules
ሕግጋትን ማምጣት/ማስተዋወቅ
to put in place
ስራ ላይ ማዋል
to get carried away
በሞቅታ ተገፍቶ መወሰድ
Safe as houses
(to be) as safe as houses
ደህንነት የሚሰማው መሆን
to make an investment
ገንዘብን ማፍሰስ
caretaker / take care of
ተንከባካቢ/መንከባከብ
rent
ኪራይ
landlord
አከራይ
to exploit
መበዝበዝ
to extort
በማስፈራራት ገንዘብ መውሰድ
to put up with
መቻል መቋቋም
You don’t have to be macho to be male
to put someone off from doing something
አንድ ሰው አንድን ነገር እንዳያከናውን ፍላጎት ማሳጣት
to tap into something
ማነቃቃት/መቆስቆስ
to draw someone to something
አንድን ሰው በአንድ ጉዳይ ላይ መማረክ/መሳብ
to break something down
አንድን ነገር ለያይቶ ወይንም በዝርዝር መመልከት
in the first place
ሲጀመር/መጀመሪያውኑ
to consider something
አንድን ነገር ማጤን
a perception
ግንዛቤ
macho
ወንዳወንድ
a profession
ሙያ
Divorce parties
bonfire
ደመራ
bring up
ማምጣት
hurt
መጉዳት
focus
ትኩረት
draw a line under
ልክ ማበጀት
trigger
ቀስቃሽ/አነሳሽ
closure
ፍፃሜ/መደምደሚያ
move on
ህይወትን መቀጠል
Good morning India!
millennial
ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑ ወጣቶች
tech-savvy
ቴክኖሎጂ ወዳድ
a daily basis
በየዕለቱ
clog up
መዝጋት/ማቋረጥ
slow down
ማዘግየት
switch on
ማብራት
switched-on
ለአዲስ ነገር ክፍት መሆን
influx
በብዛት መምጣት
pervade
መንሰራፋት
How important is the sea?
dominated by
ከፍተኛውን ድርሻ የያዘው
imports
ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት ወይም ከውጭ ማስመጣት
undersea cables
ውሃ ውስጥ ያሉ ገመዶች
depends on
በአንድ ነገር ላይ የሚወሰን
moderate
የረገበ ወይም ለዘብ ያለ
commerce
ንግድ
connectivity
ትስስር
marine
ከባህር ጋር የተያያዙ ነገሮችን የሚገልጽ ቃል
The Fourth Industrial Revolution
a (technological) breakthrough
የቴክኖሎጅ እመርታ
a global phenomenon
ዓለም አቀፋዊ ክስተት
a new wave of (something)
አንዳች አዲስ ነገር
to shape the way we do something
ነገሮችን የምንከውንበትን መንገድ ለመቅረጽ
AI (artificial intelligence)
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ)
3D printing
ባለሶስት አውትር ህትመት
a self-driving car
ራሱን የሚነዳ መኪና
connectivity or connectedness
ትስስር ወይም መያያዝ
to create a profile
ምስለ ገፅ መስራት
Eat your leftovers!
leftovers
የተረፈ ወይም ተርፎ የተተወ
throw away
መጣል
smartphone app
የስልክ መተግበሪያ
unhygienic
ንፅህና የጎደለው
sustainable
ዘላቂ
to capitalise on
በአንድ ነገር ላይ መጠቀም
squander
ማበላሸት ወይም ማባከን
Should we pay kids to do homework?
homework
የቤት ስራ
performance
ክዋኔ
importance
ወሳኝ
responsibility
ኃላፊነት
frivolous
ተራ፣ የጨዋታ፣ አዝናኝ ተግባር
driven
የተነቃቃ፣ ፅኑ ፍላጎት ያለው/ላት
financial inducement
የገንዘብ ማበረታቻ
repercussion
መዘዝ
Cold callers
cold callers
የማማሻጫ የስልክ ጥሪ የሚያደርጉ ሰዎች
to scam
ማታለል
hang up
ስልክ መዝጋት
nuisance
ሰላም የሚነሳ
defraud
ማጭበርበር
a short-term approach
የአጭር ጊዜ መላ
the root of the problem
የችግሩ ስረ መሰረት
stronger regulations
ጠንካራ ግንኙነቶች
a pain in the neck
መፈናፈኛ የማይሰጥ ችግር